ሱራ 3 · ጁዝ 3

Ali 'Imran · 3:78

وَإِنَّ مِنْهُمْ لَفَرِيقًا يَلْوُونَ أَلْسِنَتَهُمْ بِالْكِتَابِ لِتَحْسَبُوهُ مِنَ الْكِتَابِ وَمَا هُوَ مِنَ الْكِتَابِ وَيَقُولُونَ هُوَ مِنْ عِنْدِ اللَّهِ وَمَا هُوَ مِنْ عِنْدِ اللَّهِ وَيَقُولُونَ عَلَى اللَّهِ الْكَذِبَ وَهُمْ يَعْلَمُونَ

ከእነሱም እርሱ ከመጽሐፉ ያይደለ ሲኾን ከመጽሐፉ መኾኑን እንድታስቡ በመጽሐፉ ምላሶቻቸውን የሚያጣምሙ ክፍሎች አሉ፡፡ እርሱ ከአላህ ዘንድ ያልኾነ ሲኾን «እርሱ ከአላህ ዘንድ ነውም» ይላሉ፡፡ እነርሱ የሚያውቁ ሲኾኑም በአላህ ላይ ውሸትን ይናገራሉ፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

78. There is a group of Jews who twist their tongues when reciting the Torah that was revealed by Allah, so that you think that they are reciting from the Torah, whereas it is not from the Torah. Instead, it is their lies and fabrications against Allah. They say: What we recite has been revealed by Allah – whereas it was not revealed by Allah. They tell lies about Allah when they know they are lying against Allah and His messengers.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ