ሱራ 3 · ጁዝ 3
Ali 'Imran · 3:77
إِنَّ الَّذِينَ يَشْتَرُونَ بِعَهْدِ اللَّهِ وَأَيْمَانِهِمْ ثَمَنًا قَلِيلًا أُولَٰئِكَ لَا خَلَاقَ لَهُمْ فِي الْآخِرَةِ وَلَا يُكَلِّمُهُمُ اللَّهُ وَلَا يَنْظُرُ إِلَيْهِمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ وَلَا يُزَكِّيهِمْ وَلَهُمْ عَذَابٌ أَلِيمٌ
እነዚህ በአላህ ቃል ኪዳንና በመሐላዎቻቸው ጥቂትን ዋጋ የሚለውጡ እነዚያ በመጨረሻይቱ ዓለም ምንም ዕድል የላቸውም፡፡ በትንሣኤ ቀንም አላህ አያነጋግራቸውም፡፡ ወደ እነርሱም አይመለከትም አያነጻቸውምም፡፡ ለነሱም አሳማሚ ቅጣት አላቸው፡፡
ተፍሲር
በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።
77. Those who take a small amount of this world in exchange of Allah’s advice to them to follow His revelation and His messengers, and in exchange of the oaths they took to fulfil Allah’s pledge, will have no share in the reward of the Afterlife. Allah will not speak kindly to them and will not look at them mercifully on the Day of Resurrection. They will receive a painful punishment.