ሱራ 9 · ጁዝ 10

At-Tawbah · 9:69

كَالَّذِينَ مِنْ قَبْلِكُمْ كَانُوا أَشَدَّ مِنْكُمْ قُوَّةً وَأَكْثَرَ أَمْوَالًا وَأَوْلَادًا فَاسْتَمْتَعُوا بِخَلَاقِهِمْ فَاسْتَمْتَعْتُمْ بِخَلَاقِكُمْ كَمَا اسْتَمْتَعَ الَّذِينَ مِنْ قَبْلِكُمْ بِخَلَاقِهِمْ وَخُضْتُمْ كَالَّذِي خَاضُوا ۚ أُولَٰئِكَ حَبِطَتْ أَعْمَالُهُمْ فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ ۖ وَأُولَٰئِكَ هُمُ الْخَاسِرُونَ

እንደነዚያ ከናንተ በፊት እንደ ነበሩት ናችሁ፡፡ ከእናንተ ይበልጥ በኃይል የበረቱ በገንዘቦችም በልጆችም ይበልጥ የበዙ ነበሩ፡፡ በዕድላቸውም ተጠቀሙ፡፡ እነዚያም ከእናንተ በፊት የነበሩት በዕድላቸው እንደተጠቀሙ በዕድላችሁ ተጠቀማችሁ፡፡ እንደነዚያም እንደዘባረቁት ዘባረቃችሁ፡፡ እነዚያ ሥራዎቻቸው በቅርቢቱም በመጨረሻይቱም ዓለም ተበላሹ፡፡ እነዚያም ከሳሪዎቹ እነሱ ናቸው፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

69. O hypocrites, in your disbelief and mockery you are like the communities of disbelievers before you. They were greater than you in strength, and had more wealth and children, and they enjoyed their allotted share of the luxuries and pleasures of this world. You, O hypocrites, also enjoyed your allotted share of the world, just as the communities of the past did. You indulged in denying the truth and insulting the messenger just as they did. Those who have these shameful qualities will have their actions reduced to nothing by Allah due to their disbelief. They are the losers, whose own souls have brought them to the point of destruction.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ