ሱራ 85 · ጁዝ 30

Al-Buruj · 85:10

إِنَّ الَّذِينَ فَتَنُوا الْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ ثُمَّ لَمْ يَتُوبُوا فَلَهُمْ عَذَابُ جَهَنَّمَ وَلَهُمْ عَذَابُ الْحَرِيقِ

እነዚያ ምእምንንና ምእምናትን ያሰቃዩ፣ ከዚያም ያልተጸጸቱ ለእነርሱ የገሀነም ቅጣት አልላቸው፡፡ ለእነርሱም የመቃጠሉ ስቃይ አልላቸው፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

10. Those who tortured the believing men and women with the fire in order to turn them away from having faith in Allah alone, and then did not repent to Allah from their sins, for them on the day of judgment is the punishment of Hell and for them is the punishment of the Fire that will burn them, as a recompense for their burning the believers in the fire.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ