ሱራ 8 · ጁዝ 10

Al-Anfal · 8:62

وَإِنْ يُرِيدُوا أَنْ يَخْدَعُوكَ فَإِنَّ حَسْبَكَ اللَّهُ ۚ هُوَ الَّذِي أَيَّدَكَ بِنَصْرِهِ وَبِالْمُؤْمِنِينَ

ሊያታልሉህም ቢፈልጉ አላህ በቂህ ነው፡፡ እርሱ ያ በእርዳታውና በምእምናን ያበረታህ ነው፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

62. If, by inclining to a truce, their goal is to deceive you, O Messenger, so that they can prepare to fight you, then Allah is sufficient for you against their plot and deception. It is He Who strengthened you with His help and with those Emigrants and Helpers who have faith in you.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ