ሱራ 78 · ጁዝ 30

An-Naba · 78:40

إِنَّا أَنْذَرْنَاكُمْ عَذَابًا قَرِيبًا يَوْمَ يَنْظُرُ الْمَرْءُ مَا قَدَّمَتْ يَدَاهُ وَيَقُولُ الْكَافِرُ يَا لَيْتَنِي كُنْتُ تُرَابًا

እኛ ሰው ሁሉ እጆቹ ያስቀደሙትን በሚያይበትና ከሓዲውም ዋ ምኞቴ! ምንነው ዐፈር በኾንኩ በሚልበት ቀን ቅርብ የኾነን ቅጣት አስጠነቀቅናችሁ፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

40. O people! Indeed, I have warned you of an impending punishment which will occur on the day when a person will see what deeds he sent forth in the world, and the disbeliever will say, wishing safety from the punishment: “If only I had become dust like the animals!” when it is said to them on the Day of Judgement: “Become dust”.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ