ሱራ 7 · ጁዝ 9

Al-A'raf · 7:173

أَوْ تَقُولُوا إِنَّمَا أَشْرَكَ آبَاؤُنَا مِنْ قَبْلُ وَكُنَّا ذُرِّيَّةً مِنْ بَعْدِهِمْ ۖ أَفَتُهْلِكُنَا بِمَا فَعَلَ الْمُبْطِلُونَ

ወይም «(ጣዖታትን) ያጋሩት ከእኛ በፊት የነበሩት አባቶቻችን ብቻ ናቸው፡፡ እኛም ከእነሱ በኋላ የኾን ዘሮች ነበርን፡፡ አጥፊዎቹ በሠሩት ታጠፋናለህን» እንዳትሉ (አስመሰከርናችሁ)፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

173. 'Lest you might say that your ancestors were the ones who broke the promise, taking others as partners with Allah, and that you were just following them. In this way, you would say: 'O our Lord! Will You destroy us for what our ancestors did, making our actions worthless because of taking others as partners with You?! Indeed we carry no sin because we were just following our ancestors and had no knowledge.'

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ