ሱራ 7 · ጁዝ 9

Al-A'raf · 7:162

فَبَدَّلَ الَّذِينَ ظَلَمُوا مِنْهُمْ قَوْلًا غَيْرَ الَّذِي قِيلَ لَهُمْ فَأَرْسَلْنَا عَلَيْهِمْ رِجْزًا مِنَ السَّمَاءِ بِمَا كَانُوا يَظْلِمُونَ

ከእነሱም ውስጥ እነዚያ (ራሳቸውን) የበደሉት ሰዎች ከዚያ ለእነርሱ ከተባለው ሌላ የኾነን ቃል ለወጡ፡፡ በእነርሱም ላይ ይበድሉ በነበሩት በደል መዐትን ከሰማይ ላክንባቸው፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

162. But the wrongdoers among them changed the words they were told to say, and said ‘A grain in a rite’, instead of asking for forgiveness, as they had been instructed to; and they changed what they had been told to do by entering whilst dragging themselves on their rears, rather than entering in humility to Allah, lowering their heads. So Allah sent them a punishment from the heaven because of their disobedience.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ