ሱራ 61 · ጁዝ 28

As-Saff · 61:8

يُرِيدُونَ لِيُطْفِئُوا نُورَ اللَّهِ بِأَفْوَاهِهِمْ وَاللَّهُ مُتِمُّ نُورِهِ وَلَوْ كَرِهَ الْكَافِرُونَ

የአላህን ብርሃን በአፎቻቸው ሊያጠፉ ይሻሉ፡፡ አላህም ከሓዲዎቹ ቢጠሉም እንኳ ብርሃኑን ገላጭ ነው፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

8. These deniers want to extinguish Allah’s light with the false statements and distortion of the truth that proceed from them. Allah will perfect His light despite them by making His religion triumph in the east and the west of the earth and by raising His word.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ

As-Saff 61:8 · Tlawati