ሱራ 61 · ጁዝ 28

As-Saff · 61:13

وَأُخْرَىٰ تُحِبُّونَهَا ۖ نَصْرٌ مِنَ اللَّهِ وَفَتْحٌ قَرِيبٌ ۗ وَبَشِّرِ الْمُؤْمِنِينَ

ሌላይቱንም የምትወዷትን (ጸጋ ይሰጣችኋለ)፡፡ ከአላህ የኾነ እርዳታና ቅርብ የኾነ የአገር መክፈት ነው፡፡ ምእምናንንም አብስር፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

13. Part of the profit of this trade is another feature that you love, which is immediate in this world, that Allah will assist you against your enemy, and He will give you an imminent victory which is the conquest of Makkah and other places. O Messengers, tell the believers about the victory that will please them in the world and the attainment of Paradise in the afterlife.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ