ሱራ 61 · ጁዝ 28
As-Saff · 61:1
سَبَّحَ لِلَّهِ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ ۖ وَهُوَ الْعَزِيزُ الْحَكِيمُ
በሰማያት ውስጥ ያለው በምድርም ውስጥ ያለው ሁሉ ለአላህ አሞገሠ፡፡ እርሱም አሸናፊው ጥበበኛው ነው፡፡
ተፍሲር
በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።
1. Whatever is in the heavens and whatever is on earth declares the transcendence and purity of Allah (may He be glorified) from everything that is not appropriate for Him. He is the Mighty whom none can overpower, Wise in His creating, decrees and laws.