ሱራ 6 · ጁዝ 7

Al-An'am · 6:60

وَهُوَ الَّذِي يَتَوَفَّاكُمْ بِاللَّيْلِ وَيَعْلَمُ مَا جَرَحْتُمْ بِالنَّهَارِ ثُمَّ يَبْعَثُكُمْ فِيهِ لِيُقْضَىٰ أَجَلٌ مُسَمًّى ۖ ثُمَّ إِلَيْهِ مَرْجِعُكُمْ ثُمَّ يُنَبِّئُكُمْ بِمَا كُنْتُمْ تَعْمَلُونَ

እርሱም ያ በሌሊት የሚያስተኛችሁ በቀንም የሠራችሁትን ሁሉ የሚያውቅ ከዚያም የተወሰነው ጊዜ ይፈፀም ዘንድ በእርሱ (በቀን) ውስጥ የሚቀሰቅሳችሁ ነው፡፡ ከዚያም መመለሻችሁ ወደ እርሱ ነው፡፡ ከዚያም ትሠሩት የነበራችሁትን ሁሉ ይነግራችኋል፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

60. Allah is the One Who temporarily takes away your souls at night as you sleep, and He is the One Who knows the actions you do during the day when you are awake. He then raises you in the day, after taking away your souls through sleep, so that you may carry out your tasks. This will continue until the fixed period of your lives, as known to Allah, is over. Then you will return to Him alone when He will raise you on the Day of Rising. He will then tell you about what you used to do in the life of the world and will repay your actions.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ