ሱራ 6 · ጁዝ 7
Al-An'am · 6:45
فَقُطِعَ دَابِرُ الْقَوْمِ الَّذِينَ ظَلَمُوا ۚ وَالْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ
የእነዚያም የበደሉት ሕዝቦች መጨረሻ ተቆረጠ፡፡ ምስጋናም ለዓለማት ጌታ ለአላህ ይገባው፡፡
ተፍሲር
በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።
45. The last of the disbelievers was cut off by being wiped out altogether when the help came to Allah’s messengers. Thanks and praise is only for Allah, the Lord of the Worlds, for destroying His enemies and helping His friends.