ሱራ 6 · ጁዝ 7
Al-An'am · 6:23
ثُمَّ لَمْ تَكُنْ فِتْنَتُهُمْ إِلَّا أَنْ قَالُوا وَاللَّهِ رَبِّنَا مَا كُنَّا مُشْرِكِينَ
ከዚያም መልሳቸው «በጌታችን በአላህ ይኹንብን አጋሪዎች አልነበርንም» ማለት እንጅ ሌላ አትኾንም፡፡
ተፍሲር
በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።
23. After this test, they will have no excuse and they will declare themselves free of what they worshipped, by dishonestly saying: By Allah, our Lord, we did not associate partners with You in the world; but we had faith in You and we accepted Your Oneness.