ሱራ 59 · ጁዝ 28

Al-Hashr · 59:8

لِلْفُقَرَاءِ الْمُهَاجِرِينَ الَّذِينَ أُخْرِجُوا مِنْ دِيَارِهِمْ وَأَمْوَالِهِمْ يَبْتَغُونَ فَضْلًا مِنَ اللَّهِ وَرِضْوَانًا وَيَنْصُرُونَ اللَّهَ وَرَسُولَهُ ۚ أُولَٰئِكَ هُمُ الصَّادِقُونَ

ለእነዚያ የአላህን ችሮታና ውዴታውን የሚፈልጉ፣ አላህንና መልክተኛውንም የሚረዱ ኾነው ከአገሮቻቸውና ከገንዘቦቻቸው ለተወጡት ስደተኞች ድኾች (ይስሰጣል)፡፡ እነዚያ እነርሱ እውነተኞቹ ናቸው፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

8. A part of this wealth will be spent on the needy who migrated in the path of Allah and were forced to leave their wealth and offspring, hoping that Allah will confer His grace upon them by providing for them in the world and by becoming pleased with them in the afterlife. They also help Allah and His Messenger by striving in the path of Allah. they are the ones who are truly firmly grounded in faith.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ