ሱራ 59 · ጁዝ 28
Al-Hashr · 59:1
سَبَّحَ لِلَّهِ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ ۖ وَهُوَ الْعَزِيزُ الْحَكِيمُ
በሰማያትና በምድር ውስጥ ያለው ሁሉ ለአላህ አሞገሰ፡፡ እርሱም አሸናፊው ጥበበኛው ነው፡፡
ተፍሲር
በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።
1. Every creation in the heavens and the earth proclaims the purity and sanctity of Allah from everything that does not befit Him. He is the Almighty whom no one can overcome, the Wise in His creation, legislation and decree.