ሱራ 57 · ጁዝ 27
Al-Hadid · 57:24
الَّذِينَ يَبْخَلُونَ وَيَأْمُرُونَ النَّاسَ بِالْبُخْلِ ۗ وَمَنْ يَتَوَلَّ فَإِنَّ اللَّهَ هُوَ الْغَنِيُّ الْحَمِيدُ
(እነርሱም) እነዚያ የሚሰስቱና ሰዎችንም በስስት የሚያዝዙ ናቸው፡፡ (ከእውነት) የሚሸሽም ሰው (ጥፋቱ በራሱ ላይ ነው)፡፡ አላህም እርሱ ተብቃቂ ምስጉን ነው፡፡
ተፍሲር
በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።
24. Those who are miserly in spending whatever is obligatory on them to spend and instruct others to be miserly, are losers. Whoever turns away from the obedience of Allah will never harm Allah; he only harms himself. Indeed, Allah is the Self-sufficient; He is in no need of the obedience of His servants, and He is praiseworthy in every state.