ሱራ 52 · ጁዝ 27

At-Tur · 52:21

وَالَّذِينَ آمَنُوا وَاتَّبَعَتْهُمْ ذُرِّيَّتُهُمْ بِإِيمَانٍ أَلْحَقْنَا بِهِمْ ذُرِّيَّتَهُمْ وَمَا أَلَتْنَاهُمْ مِنْ عَمَلِهِمْ مِنْ شَيْءٍ ۚ كُلُّ امْرِئٍ بِمَا كَسَبَ رَهِينٌ

እነዚያም ያመኑትና ዝርያቸውም በእምነት የተከተለቻቸው ዝርያቸውን በእነርሱ እናስጠጋለን፡፡ ከሥራቸውም ምንም አናጎድልባቸውም፡፡ ሰው ሁሉ በሠራው ሥራ ተያዢ ነው፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

21. And those who brought faith and whose children followed them in faith - I will join their children with them so that they are pleased with them, even though they did not reach their actions. And I will not decrease anything from the reward of their actions. Every person will be held for the bad actions he earned; nobody else will bear any of his actions.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ