ሱራ 47 · ጁዝ 26

Muhammad · 47:16

وَمِنْهُمْ مَنْ يَسْتَمِعُ إِلَيْكَ حَتَّىٰ إِذَا خَرَجُوا مِنْ عِنْدِكَ قَالُوا لِلَّذِينَ أُوتُوا الْعِلْمَ مَاذَا قَالَ آنِفًا ۚ أُولَٰئِكَ الَّذِينَ طَبَعَ اللَّهُ عَلَىٰ قُلُوبِهِمْ وَاتَّبَعُوا أَهْوَاءَهُمْ

ከእነርሱም ወዳንተ የሚያዳምጡ አልሉ፡፡ ከአንተም ዘንድ በወጡ ጊዜ ለእነዚያ ዕውቀት ለተሰጡት «አሁን ምን አለ?» ይላሉ፡፡ እነዚህ እነዚያ በልቦቻቸው ላይ አላህ ያተመባቸው ዝንባሌዎቻቸውንም የተከተሉ ናቸው፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

16. Some of the hypocrites listen to you, O Messenger, but without acceptance and instead turn away, until when they leave your presence they say to those whom Allah had given knowledge: ‘What did he say in his talk just now?’ pretending to be ignorant and turning away. They are the ones whose hearts Allah has sealed, and thus no good reaches it, and they follow their desires, which have made them blind to the truth.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ