ሱራ 40 · ጁዝ 24

Ghafir · 40:4

مَا يُجَادِلُ فِي آيَاتِ اللَّهِ إِلَّا الَّذِينَ كَفَرُوا فَلَا يَغْرُرْكَ تَقَلُّبُهُمْ فِي الْبِلَادِ

በአላህ አንቀጾች እነዚያ የካዱት ቢኾኑ እንጅ ማንም (በመዝለፍ) አይከራከርም፡፡ በያገሮችም ውስጥ መዘዋወራቸው አይሸንግልህ፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

4. No one disputes about Allah’s signs that indicate to His Oneness and the truthfulness of His messengers except those who reject Allah due to their deficient intellects. Do not grieve over them and do not let the abundant provision and favours that they enjoy deceive you. Their being given respite is a means of gradually luring them into their own destruction.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ