ሱራ 40 · ጁዝ 24

Ghafir · 40:22

ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ كَانَتْ تَأْتِيهِمْ رُسُلُهُمْ بِالْبَيِّنَاتِ فَكَفَرُوا فَأَخَذَهُمُ اللَّهُ ۚ إِنَّهُ قَوِيٌّ شَدِيدُ الْعِقَابِ

ይህ (መያዝ) እነርሱ መልክተኞቻቸው በተዓምራቶች ይመጡባቸው ስለነበሩና ስለ ካዱ ነው፡፡ አላህም ያዛቸው፡፡ እርሱ ኀያል ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

22. That punishment which befell them only befell them because their messengers used to come to them with clear proof and evident miracles, but they disbelieved in Allah and denied His messengers. Allah seized them, despite their strength, and destroyed them. He is Powerful, severe in punishing those who disbelieve in Him and deny His messengers.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ