ሱራ 40 · ጁዝ 24

Ghafir · 40:20

وَاللَّهُ يَقْضِي بِالْحَقِّ ۖ وَالَّذِينَ يَدْعُونَ مِنْ دُونِهِ لَا يَقْضُونَ بِشَيْءٍ ۗ إِنَّ اللَّهَ هُوَ السَّمِيعُ الْبَصِيرُ

አላህም በእውነት ይፈርዳል፡፡ እነዚያም ከእርሱ ሌላ የሚግገዟቸው በምንም አይፈርዱም፡፡ አላህ እርሱ ሰሚው ተመልካቹ ነው፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

20. Allah judges with justice, so He does not wrong anyone by decreasing His good actions or increasing His bad actions. And those whom the idolaters worship besides Allah cannot judge with anything, because they do not possess anything. Allah is Hearing of the sayings of His servants, Seeing their intentions and actions, and He shall reward them for that.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ