ሱራ 4 · ጁዝ 6

An-Nisa · 4:150

إِنَّ الَّذِينَ يَكْفُرُونَ بِاللَّهِ وَرُسُلِهِ وَيُرِيدُونَ أَنْ يُفَرِّقُوا بَيْنَ اللَّهِ وَرُسُلِهِ وَيَقُولُونَ نُؤْمِنُ بِبَعْضٍ وَنَكْفُرُ بِبَعْضٍ وَيُرِيدُونَ أَنْ يَتَّخِذُوا بَيْنَ ذَٰلِكَ سَبِيلًا

እነዚያ በአላህና በመልክተኞቹ የሚክዱ፣ በአላህና በመልክተኞቹም መካከል መለየትን የሚፈልጉ፣ «በከፊሉም እናምናለን በከፊሉም እንክዳለን» የሚሉ፣ በዚህም መካከል መንገድን ሊይዙ የሚፈልጉ፤

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

150. Those who disbelieve in Allah and His messengers, and who want to make a distinction between Allah and His messengers by believing in Allah yet rejecting His messengers by saying, ‘We accept some messengers and reject others’, and they want to take a path between disbelief and belief, thinking that this will save them.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ

An-Nisa 4:150 · Tlawati