ሱራ 39 · ጁዝ 23

Az-Zumar · 39:9

أَمَّنْ هُوَ قَانِتٌ آنَاءَ اللَّيْلِ سَاجِدًا وَقَائِمًا يَحْذَرُ الْآخِرَةَ وَيَرْجُو رَحْمَةَ رَبِّهِ ۗ قُلْ هَلْ يَسْتَوِي الَّذِينَ يَعْلَمُونَ وَالَّذِينَ لَا يَعْلَمُونَ ۗ إِنَّمَا يَتَذَكَّرُ أُولُو الْأَلْبَابِ

እርሱ የመጨረሻይቱን ዓለም (ቅጣት) የሚፈራ የጌታውንም ችሮታ የሚከጅል ሲኾን በሌሊት ሰዓቶች ሰጋጅና ቋሚ ኾኖ ለጌታው የሚግገዛ ሰው (እንደ ተስፋ ቢሱ ከሓዲ ነውን? በለው)፡፡ «እነዚያ የሚያውቁና እነዚያ የማያውቁ ይስተካከላሉን?» በላቸው፡፡ የሚገነዘቡት ባለ አእምሮዎቹ ብቻ ናቸው፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

9. Is one who is obedient to Allah, spending the time at night in prostration to his Lord and standing for Him, fearing the punishment of the Afterlife and hoping in the mercy of his Lord better or that disbeliever who worships Allah in hardship but disbelieves in Him in ease and ascribes parters with Him? O Messenger, say: “Are those who know what Allah has made obligatory upon them due to their understanding of Allah and those who do not know any of this equal?” Only people of sound intelligence recognise the difference between the two.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ