ሱራ 39 · ጁዝ 23
Az-Zumar · 39:31
ثُمَّ إِنَّكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ عِنْدَ رَبِّكُمْ تَخْتَصِمُونَ
ከዚያም እናንተ በትንሣኤ ቀን እጌታችሁ ዘንድ ትከራከራላችሁ፡፡
ተፍሲር
በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።
31. Then you, O people, on the Day of Resurrection will dispute amongst yourselves before your Lord, over that which you disagree with one another, and it will become clear who is right and who is wrong.