ሱራ 38 · ጁዝ 23
Sad · 38:15
وَمَا يَنْظُرُ هَٰؤُلَاءِ إِلَّا صَيْحَةً وَاحِدَةً مَا لَهَا مِنْ فَوَاقٍ
እነዚህም ለእርሷ መመለስ የሌላትን አንዲትን ጩኸት እንጅ ሌላን አይጠባበቁም፡፡
ተፍሲር
በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።
15. These deniers of Muhammad (peace be upon him) are not waiting except for the second blowing of the Trumpet in which there shall be no return. Then the punishment will fall upon them if they had died in a state of denial.