ሱራ 36 · ጁዝ 23
Ya-Sin · 36:49
مَا يَنْظُرُونَ إِلَّا صَيْحَةً وَاحِدَةً تَأْخُذُهُمْ وَهُمْ يَخِصِّمُونَ
እነርሱ የሚከራከሩ ሲኾኑ በድንገት የምትይዛቸው የኾነችን አንዲትን ጩኸት እንጂ ሌላን አይጠባበቁም፡፡
ተፍሲር
በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።
49. But all these deniers of resurrection who regard it as far-fetched are waiting for is the first blast when it is blown into the trumpet, which will suddenly overtake them while they are in their worldly concerns of buying, selling, irrigating and herding and other worldly concerns.