ሱራ 34 · ጁዝ 22
Saba · 34:5
وَالَّذِينَ سَعَوْا فِي آيَاتِنَا مُعَاجِزِينَ أُولَٰئِكَ لَهُمْ عَذَابٌ مِنْ رِجْزٍ أَلِيمٌ
እነዚያም የሚያመልጡ መስሏቸው አንቀጾቻችንን ለማፍረስ የጣሩ እነዚያ ለእነርሱ ከመጥፎ ቅጣት የኾነ አሳማሚ ስቃይ አላቸው፡፡
ተፍሲር
በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።
5. As for those who strove to falsify all the verses Allah revealed, and said regarding them, “It is sorcery!” and said regarding My Messenger, “He is a fortune-teller, a sorcerer, and a poet”, they will receive the worst and severest punishment on the Day of Judgement.