ሱራ 32 · ጁዝ 21

As-Sajdah · 32:13

وَلَوْ شِئْنَا لَآتَيْنَا كُلَّ نَفْسٍ هُدَاهَا وَلَٰكِنْ حَقَّ الْقَوْلُ مِنِّي لَأَمْلَأَنَّ جَهَنَّمَ مِنَ الْجِنَّةِ وَالنَّاسِ أَجْمَعِينَ

በሻንም ኖሮ ነፍስን ሁሉ ቅንነቷን (እምነቷን) በሰጠናት ነበር፡፡ ግን ገሀነምን ከአጋንንትና ከሰዎች የተሰበሰቡ ሆነው በእርግጥ እሞላለሁ ማለት ቃሉ ከእኔ ተረጋግጧል፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

13. And if I wished to give every soul guidance and ability, I would have forced them onto this, but through wisdom and justice it was necessary to pass the decree. that I would definitely fill hell on the Day of Judgment with the disbelievers from the Thaqalan: the jinns and the humans, because of their choosing the path of disbelief and error over the path of belief and steadfastness.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ