ሱራ 31 · ጁዝ 21
Luqman · 31:29
أَلَمْ تَرَ أَنَّ اللَّهَ يُولِجُ اللَّيْلَ فِي النَّهَارِ وَيُولِجُ النَّهَارَ فِي اللَّيْلِ وَسَخَّرَ الشَّمْسَ وَالْقَمَرَ كُلٌّ يَجْرِي إِلَىٰ أَجَلٍ مُسَمًّى وَأَنَّ اللَّهَ بِمَا تَعْمَلُونَ خَبِيرٌ
አላህ ሌሊትን በቀን ውስጥ የሚያስገባ፣ ቀንንም በሌሊት ውስጥ የሚያስገባ፣ ፀሐይንና ጨረቃንም የገራ መሆኑን አታይምን? ሁሉም እስከ ተወሰነ ጊዜ ድረስ ይሮጣሉ፡፡ አላህም በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡
ተፍሲር
በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።
29. Do you not see that Allah shortens the night to lengthen the day, and shortens the day to lengthen the night? He also set the orbits of the sun and the moon, so each moves in its orbit for a fixed length of time. Do you also not see that Allah is aware of everything you do; none of your actions are hidden from Him, and He will requite you for them.