ሱራ 31 · ጁዝ 21

Luqman · 31:16

يَا بُنَيَّ إِنَّهَا إِنْ تَكُ مِثْقَالَ حَبَّةٍ مِنْ خَرْدَلٍ فَتَكُنْ فِي صَخْرَةٍ أَوْ فِي السَّمَاوَاتِ أَوْ فِي الْأَرْضِ يَأْتِ بِهَا اللَّهُ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَطِيفٌ خَبِيرٌ

(ሉቅማንም አለ) «ልጄ ሆይ! እርሷ የሰናፍጭ ቅንጣት ክብደት ያህል ብትሆንና በቋጥኝ ውስጥ ወይም በሰማያት ውስጥ ወይም በምድር ውስጥ ብትሆን አላህ ያመጣታል፡፡ አላህ ሩኅሩኅ ውስጥ ዐዋቂ ነውና፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

16. O my son! Indeed, evil and good, no matter how small, even if they equal to the weight of a mustard seed and are in the middle of a rock so no one is aware, or in any place in the heavens or earth, Allah will Indeed, bring them on the Day of Judgment and requite the servant for them. Allah is the most subtle, whose knowledge encompasses all secret and hidden matters. He is kind to His servants and aware of everything.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ