ሱራ 30 · ጁዝ 21

Ar-Rum · 30:24

وَمِنْ آيَاتِهِ يُرِيكُمُ الْبَرْقَ خَوْفًا وَطَمَعًا وَيُنَزِّلُ مِنَ السَّمَاءِ مَاءً فَيُحْيِي بِهِ الْأَرْضَ بَعْدَ مَوْتِهَا ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِقَوْمٍ يَعْقِلُونَ

ብልጭታንም ፈሪዎችና ከጃዮች ስትሆኑ ለእናንተ ማሳየቱ፣ ከሰማይም ውሃን ማውረዱ፣ በእርሱም ምድርን ከሞተች በኋላ ሕያው ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስቡ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉበት፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

24. From among His great signs which prove His power and oneness, is that He shows you the lightening in the sky, and combines within it fear of the thunderclaps and hope of rain. He also sends down rainwater for you from the heavens, and revives the earth by the regrowth of plants after it has dried up. Indeed, in that are clear proofs and evidences for understanding people, so that they may draw conclusions by it on resurrection after death for accountability and requital.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ