ሱራ 3 · ጁዝ 3

Ali 'Imran · 3:84

قُلْ آمَنَّا بِاللَّهِ وَمَا أُنْزِلَ عَلَيْنَا وَمَا أُنْزِلَ عَلَىٰ إِبْرَاهِيمَ وَإِسْمَاعِيلَ وَإِسْحَاقَ وَيَعْقُوبَ وَالْأَسْبَاطِ وَمَا أُوتِيَ مُوسَىٰ وَعِيسَىٰ وَالنَّبِيُّونَ مِنْ رَبِّهِمْ لَا نُفَرِّقُ بَيْنَ أَحَدٍ مِنْهُمْ وَنَحْنُ لَهُ مُسْلِمُونَ

«በአላህ አመንን፡፡ በእኛ ላይ በተወረደውም (በቁርኣን)፣ በኢብራሂምና በኢስማዒልም፣ በኢስሓቅም፣ በያዕቆብም፣ በነገዶችም ላይ በተወረደው፤ ለሙሳና ለዒሳም ለነቢያትም ሁሉ ከጌታቸው በተሰጠው (አመንን)፡፡ ከእነርሱ መካከል አንድንም አንለይም፡፡ እኛ ለእርሱ ታዛዦች ነን» በል፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

84. Say, O Messenger, that you have faith in Allah, doing as He instructs you, and that you have faith in the revelation that was given to you, and to Abraham, Ishmael, Isaac and Jacob, and in what was revealed to the prophets among Jacob’s descendants, and in the scriptures and miracles that were given to Moses, Jesus and all the prophets by their Lord. Also, say that you make no distinction between them, believing in all of them, and that you are bound to Allah alone, surrendering in devotion to Him.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ