ሱራ 3 · ጁዝ 4
Ali 'Imran · 3:148
فَآتَاهُمُ اللَّهُ ثَوَابَ الدُّنْيَا وَحُسْنَ ثَوَابِ الْآخِرَةِ ۗ وَاللَّهُ يُحِبُّ الْمُحْسِنِينَ
አላህም የቅርቢቱን ምንዳና የመጨረሻይቱን መልካም ምንዳ ሰጣቸው፡፡ አላህም በጎ አድራጊዎችን ይወዳል፡፡
ተፍሲር
በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።
148. So, Allah gave them the reward of this life by giving them victory and strength, and gave them the most excellent reward of the Afterlife, where they will receive His favour, and live in bliss eternally in Paradise. Allah loves those who always try to do their best in their worship and transactions.