ሱራ 29 · ጁዝ 21

Al-'Ankabut · 29:47

وَكَذَٰلِكَ أَنْزَلْنَا إِلَيْكَ الْكِتَابَ ۚ فَالَّذِينَ آتَيْنَاهُمُ الْكِتَابَ يُؤْمِنُونَ بِهِ ۖ وَمِنْ هَٰؤُلَاءِ مَنْ يُؤْمِنُ بِهِ ۚ وَمَا يَجْحَدُ بِآيَاتِنَا إِلَّا الْكَافِرُونَ

እንደዚሁም ወዳንተ መጽሐፍን አወረድን፡፡ እነዚያም መጽሐፍን የሰጠናቸው፤ በእርሱ ያምናሉ፡፡ ከእነዚህም (ከመካ ሰዎች) በእርሱ የሚያምኑ አልሉ፡፡ በተዓምራቶቻችንም ከሓዲዎቹ እንጂ ማንም አይክድም፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

47. And just as I revealed the Books upon those before you, I revealed the Qur’ān upon you. Some of those who read the Torah, such as Abdullah ibn as Salam believe in the Qur’ān as well, because of what they find of its description in their books. And from among the idolaters are also those who believe in this Qur’ān. Only those who are habituated to rejection and denial disbelieve in My signs, despite their clarity.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ