ሱራ 29 · ጁዝ 20

Al-'Ankabut · 29:10

وَمِنَ النَّاسِ مَنْ يَقُولُ آمَنَّا بِاللَّهِ فَإِذَا أُوذِيَ فِي اللَّهِ جَعَلَ فِتْنَةَ النَّاسِ كَعَذَابِ اللَّهِ وَلَئِنْ جَاءَ نَصْرٌ مِنْ رَبِّكَ لَيَقُولُنَّ إِنَّا كُنَّا مَعَكُمْ ۚ أَوَلَيْسَ اللَّهُ بِأَعْلَمَ بِمَا فِي صُدُورِ الْعَالَمِينَ

ከሰዎችም በአላህ አመንን የሚል ሰው አልለ፡፡ በአላህም (በማመኑ) በተሰቃየ ጊዜ የሰዎችን ማሰቃየት እንደ አላህ ቅጣት ያደርጋል፡፡ ከጌታህም እርዳታ ቢመጣ እኛ በእርግጥ ከእናንተ ጋር ነበርን ይላሉ፡፡ አላህ በዓለማት ሕዝብ ልቦች ውስጥ ያለውን ሁሉ ዐዋቂ አይደለምን

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

10. Amongst people is he who says: “I brought faith in Allah”. But when the disbelievers afflict him with harm due to his faith, he considers their torture the punishment of Allah, hence he renounces faith to conform with the disbelievers. And if you achieve help from your Lord, O Messenger, they will say: “We are with you in faith, O believers”. Does Allah not know best what is in the hearts of people, nothing of disbelief and faith they contain being hidden from Him? So how do you inform Allah of what is in their hearts when He knows better than them what they contain?

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ