ሱራ 28 · ጁዝ 20

Al-Qasas · 28:82

وَأَصْبَحَ الَّذِينَ تَمَنَّوْا مَكَانَهُ بِالْأَمْسِ يَقُولُونَ وَيْكَأَنَّ اللَّهَ يَبْسُطُ الرِّزْقَ لِمَنْ يَشَاءُ مِنْ عِبَادِهِ وَيَقْدِرُ ۖ لَوْلَا أَنْ مَنَّ اللَّهُ عَلَيْنَا لَخَسَفَ بِنَا ۖ وَيْكَأَنَّهُ لَا يُفْلِحُ الْكَافِرُونَ

እነዚያም በትላንትናው ቀን ስፍራውን ይመኙ የነበሩት «ወይ ጉድ! ለካ አላህ ከባሮቹ ለሚሻው ሰው ሲሳይን ያሰፋል፤ ያጠባልም፡፡ አላህ በእኛ ላይ (በእምነት) ባልለገሰልን ኖሮ ምድርን በእኛ ላይ በገለበጠብን ነበር፡፡ ወይ ጉድ! ከሓዲዎች አይድኑም» የሚሉ ኾነው አነጉ፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

82. Those who wished for the wealth and adornment he had before being swallowed up began saying heedfully: “Did we not know that Allah extends sustenance for whom He wishes amongst His servants and restricts it for whomever He wishes amongst them? Had Allah not favoured us by not punishing us for what we said, He would have made the earth swallow us as He did with Qarun. The disbelievers are not successful, neither in this life or the afterlife, but rather their return and outcome is loss in both”.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ