ሱራ 24 · ጁዝ 18

An-Nur · 24:37

رِجَالٌ لَا تُلْهِيهِمْ تِجَارَةٌ وَلَا بَيْعٌ عَنْ ذِكْرِ اللَّهِ وَإِقَامِ الصَّلَاةِ وَإِيتَاءِ الزَّكَاةِ ۙ يَخَافُونَ يَوْمًا تَتَقَلَّبُ فِيهِ الْقُلُوبُ وَالْأَبْصَارُ

አላህን ከማውሳትና ሶላትን ከመስገድ ዘካንም ከመስጠት ንግድም ሽያጭም የማያታልላቸው ልቦችና ዓይኖች በእርሱ የሚገላበጡበትን ቀን የሚፈሩ የኾኑ ሰዎች (ያጠሩታል)፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

37. Men whom buying and selling does not distract from the remembrance of Allah, performing prayer with perfection and giving Zakat, where required. They fear the Day of Judgment: that day on which the hearts will fluctuate between hope in salvation from and fear of the punishment, and the eyes will wander in every direction in anxiety.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ