ሱራ 24 · ጁዝ 18

An-Nur · 24:21

۞ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تَتَّبِعُوا خُطُوَاتِ الشَّيْطَانِ ۚ وَمَنْ يَتَّبِعْ خُطُوَاتِ الشَّيْطَانِ فَإِنَّهُ يَأْمُرُ بِالْفَحْشَاءِ وَالْمُنْكَرِ ۚ وَلَوْلَا فَضْلُ اللَّهِ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَتُهُ مَا زَكَىٰ مِنْكُمْ مِنْ أَحَدٍ أَبَدًا وَلَٰكِنَّ اللَّهَ يُزَكِّي مَنْ يَشَاءُ ۗ وَاللَّهُ سَمِيعٌ عَلِيمٌ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የሰይጣንን እርምጃዎች አትከተሉ፡፡ የሰይጣንንም እርምጃዎች የሚከተል ሰው (ኀጢአትን ተሸከመ)፡፡ እርሱ በመጥፎና በሚጠላ ነገር ያዛልና፡፡ በእናንተም ላይ የአላህ ችሮታና እዝነቱ ባልነበረ ኖሮ ከናንተ አንድም ፈጽሞ ባልጠራ ነበር፡፡ ግን አላህ የሚሻውን ሰው ያጠራል፡፡ አላህም ሰሚ ዐዋቂ ነው፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

21. O those who have faith in Allah and who act on His sacred law, do not follow the ways of the satan in his adornment of falsehood. Whoever follows his ways - he commands despicable actions and sayings, and what the sacred law disapproves of. Had it not been for Allah’s grace upon you, O believers, not a single one of you would have become pure through repentance if he did repent, but in fact, Allah purifies whom He wants by accepting his repentance. Allah is Hearing of your statements, Knowing of your actions; nothing of them is hidden from Him and He shall reward you for them.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ

An-Nur 24:21 · Tlawati