ሱራ 23 · ጁዝ 18
Al-Mu'minun · 23:90
بَلْ أَتَيْنَاهُمْ بِالْحَقِّ وَإِنَّهُمْ لَكَاذِبُونَ
ይልቁንም እውነትን አመጣንላቸው፡፡ እነርሱም (በመካዳቸው) ውሸታሞች ናቸው፡፡
ተፍሲር
በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።
90. The matter is not as they claim. But rather, I have brought them the truth in which there is no doubt. They are lying in their claiming a partner and child for Allah. Allah is far above what they say.