ሱራ 23 · ጁዝ 18

Al-Mu'minun · 23:33

وَقَالَ الْمَلَأُ مِنْ قَوْمِهِ الَّذِينَ كَفَرُوا وَكَذَّبُوا بِلِقَاءِ الْآخِرَةِ وَأَتْرَفْنَاهُمْ فِي الْحَيَاةِ الدُّنْيَا مَا هَٰذَا إِلَّا بَشَرٌ مِثْلُكُمْ يَأْكُلُ مِمَّا تَأْكُلُونَ مِنْهُ وَيَشْرَبُ مِمَّا تَشْرَبُونَ

ከሕዝቦቹም እነዚያ የካዱት በመጨረሻይቱም ቀን መገናኘት ያስተባበሉት በቅርቢቱም ሕይወት ያቀማጠልናቸው ታላላቅ ሰዎች «ይህ ብጤያችሁ ሰው እንጂ ሌላ አይደለም፡፡ ከርሱ ከምትበሉት ምግብ ይበላል፡፡ ከምትጠጡትም ውሃ ይጠጣል» አሉ፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

33. The noblemen and leaders from his people who disbelieved in Allah, rejected the Hereafter and the punishment and reward to be meted out in it, and were misled by the blessings I had granted them in the world, said to their followers and masses, “This is a human just like you are: he eats of the food you eat and drinks of the drinks you drink. He does not have any superiority over you such that he would be sent as a messenger to you!”

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ