ሱራ 22 · ጁዝ 17

Al-Hajj · 22:56

الْمُلْكُ يَوْمَئِذٍ لِلَّهِ يَحْكُمُ بَيْنَهُمْ ۚ فَالَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ فِي جَنَّاتِ النَّعِيمِ

በዚያ ቀን ንግሥናው የአላህ ብቻ ነው፡፡ በመካከላቸው ይፈርዳል፡፡ እነዚያም ያመኑት መልካም ሥራዎችንም የሠሩት በመደሰቻ ገነቶች ውስጥ ናቸው፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

56. Supreme authority on the Day of Judgment - the day when the punishment these people have been promised shall come to them, will only be for Allah alone. He will have no competitor for it, and He will judge between the believers and the disbelievers. He will judge for each of them as they deserve: those who had faith and performed good deeds will be granted a great reward in eternal gardens of everlasting bounties.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ

Al-Hajj 22:56 · Tlawati