ሱራ 22 · ጁዝ 17

Al-Hajj · 22:46

أَفَلَمْ يَسِيرُوا فِي الْأَرْضِ فَتَكُونَ لَهُمْ قُلُوبٌ يَعْقِلُونَ بِهَا أَوْ آذَانٌ يَسْمَعُونَ بِهَا ۖ فَإِنَّهَا لَا تَعْمَى الْأَبْصَارُ وَلَٰكِنْ تَعْمَى الْقُلُوبُ الَّتِي فِي الصُّدُورِ

ለእነርሱም በእነርሱ የሚያውቁባቸው ልቦች ወይም በእነርሱ የሚሰሙባቸው ጆሮች ይኖሯቸው ዘንድ በምድር ላይ አይሄዱምን እነሆ ዓይኖች አይታወሩም ግን እነዚያ በደረቶች ውስጥ ያሉት ልቦች ይታወራሉ፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

46. Did these people who reject what the Messenger (peace be upon him) brought not travel in the land, to see the remains of these destroyed cities, so that they would reflect with their minds to take heed and so that they would to accept their stories to learn from them? It is established that blindness is not blindness of eyesight, but rather the blindness which is destructive is blindness of insight, where such a person does not reflect or take lessons.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ