ሱራ 22 · ጁዝ 17

Al-Hajj · 22:17

إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَالَّذِينَ هَادُوا وَالصَّابِئِينَ وَالنَّصَارَىٰ وَالْمَجُوسَ وَالَّذِينَ أَشْرَكُوا إِنَّ اللَّهَ يَفْصِلُ بَيْنَهُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ ۚ إِنَّ اللَّهَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ شَهِيدٌ

እነዚያ ያመኑት፣ እነዚያም ይሁዳውያን የሆኑ፣ ሳቢያኖችም፣ ክርስቲያኖችም፣ መጁሶችም እነዚያም (ጣዖታትን በአላህ) ያጋሩ አላህ በትንሣኤ ቀን በመካከላቸው በፍርድ ይለያል፡፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ በእርግጥ ዐዋቂ ነውና፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

17. Those who have faith in Allah, and they are: the believers from this nation, the Jews, the Sabians (a group of followers of one of the prophets), the Christians, the Magians (fire-worshippers), the idolaters; Allah will judge between them on the Day of Judgment, then He will enter the believers amongst them into paradise and enter others into hellfire. Allah is a Witness to all the sayings and actions of His servants, with nothing being hidden from Him, and He shall reward them for these actions.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ