ሱራ 21 · ጁዝ 17
Al-Anbiya · 21:80
وَعَلَّمْنَاهُ صَنْعَةَ لَبُوسٍ لَكُمْ لِتُحْصِنَكُمْ مِنْ بَأْسِكُمْ ۖ فَهَلْ أَنْتُمْ شَاكِرُونَ
የብረት ልብስንም ሥራ ለእናንተ ከጦራችሁ ትጠብቃችሁ ዘንድ አስተማርነው፡፡ እናንተ አመስጋኞች ናችሁን
ተፍሲር
በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።
80. I exclusively taught David, and not Solomon, the skill of crafting armour, so that you could protect yourselves from anyone who tried to attack you with weapons. O people! Will you then show gratitude for this blessing that I bestowed upon you?