ሱራ 21 · ጁዝ 17
Al-Anbiya · 21:22
لَوْ كَانَ فِيهِمَا آلِهَةٌ إِلَّا اللَّهُ لَفَسَدَتَا ۚ فَسُبْحَانَ اللَّهِ رَبِّ الْعَرْشِ عَمَّا يَصِفُونَ
በሁለቱ (በሰማያትና በምድር) ውስጥ ከአላህ ሌላ አማልክት በነበሩ ኖሮ በተበላሹ ነበር፡፡ የዐርሹ ጌታ አላህም ከሚሉት ሁሉ ጠራ፡፡
ተፍሲር
በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።
22. If there were numerous gods in the heavens and the earth, they would have been ruined, due to the gods disputing in the kingdom. But the reality is not like this. So Allah, Lord of the Throne, is pure of the lie the idolaters describe Him with, namely that He has partners.