ሱራ 20 · ጁዝ 16

Ta-Ha · 20:80

يَا بَنِي إِسْرَائِيلَ قَدْ أَنْجَيْنَاكُمْ مِنْ عَدُوِّكُمْ وَوَاعَدْنَاكُمْ جَانِبَ الطُّورِ الْأَيْمَنَ وَنَزَّلْنَا عَلَيْكُمُ الْمَنَّ وَالسَّلْوَىٰ

የእስራኤል ልጆች ሆይ! ከጠላታችሁ በእርግጥ አዳንናችሁ፡፡ በጡርም ቀኝ ጎን ቀጠሮ አደረግንላችሁ፡፡ በእናንተም ላይ መናንና ድርጭትን አወረድንላችሁ፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

80. And I said to the Children of Israel after saving them from Pharoah and his armies: “O Children of Israel, I saved you from your enemy, and I promised you that I will speak to Moses to the right of the valley by Mount Tur, and I sent down to you whilst you were wandering food you can eat which is sweet and resembles gum, and birds which resemble quails.”

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ

Ta-Ha 20:80 · Tlawati