ሱራ 20 · ጁዝ 16

Ta-Ha · 20:71

قَالَ آمَنْتُمْ لَهُ قَبْلَ أَنْ آذَنَ لَكُمْ ۖ إِنَّهُ لَكَبِيرُكُمُ الَّذِي عَلَّمَكُمُ السِّحْرَ ۖ فَلَأُقَطِّعَنَّ أَيْدِيَكُمْ وَأَرْجُلَكُمْ مِنْ خِلَافٍ وَلَأُصَلِّبَنَّكُمْ فِي جُذُوعِ النَّخْلِ وَلَتَعْلَمُنَّ أَيُّنَا أَشَدُّ عَذَابًا وَأَبْقَىٰ

(ፈርዖንም) «ለእናንተ ሳልፈቅድላችሁ በፊት ለእርሱ አመናችሁን እርሱ በእርግጥ ያ ድግምትን ያስተማራችሁ ትልቃችሁ ነው፡፡ እጆቻችሁንና እግሮቻችሁን በማናጋት (ግራናቀኝን በማፈራረቅ) እቆራርጣችኋለሁ፡፡ በዘምባባም ግንዶች ለይ እሰቅላችኋለሁ፡፡ ማንኛችንም ቅጣቱ በጣም ብርቱ የሚቆይም መኾኑን ታውቃላችሁ» አላቸው፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

71. Pharaoh said in rejection of the faith of the magicians and as threat to them: Have you believed in Moses before I have given you permission to do so? Moses must be your master - O magicians - who taught you magic. I shall certainly cut off from each one of you one hand and foot from opposite sides, then I will crucify your bodies on the trunks of palm trees until you die. You will become a lesson for others and you will know then which of us has the fiercer and more lasting punishment: I or the Lord of Moses?

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ

Ta-Ha 20:71 · Tlawati