ሱራ 20 · ጁዝ 16
Ta-Ha · 20:55
۞ مِنْهَا خَلَقْنَاكُمْ وَفِيهَا نُعِيدُكُمْ وَمِنْهَا نُخْرِجُكُمْ تَارَةً أُخْرَىٰ
ከእርሷ (ከምድር) ፈጠርናችሁ፡፡ በእርሷም ውስጥ እንመልሳችኋለን፡፡ ከእርሷም በሌላ ጊዜ እናወጣችኋለን፡፡
ተፍሲር
በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።
55. From the soil of the earth I created your father, Adam (peace be upon him), into it I shall return you by your being buried therein when you pass away, and from it I shall take you out you a second time when you will be resurrected on the Day of Judgment.