ሱራ 2 · ጁዝ 1
Al-Baqarah · 2:94
قُلْ إِنْ كَانَتْ لَكُمُ الدَّارُ الْآخِرَةُ عِنْدَ اللَّهِ خَالِصَةً مِنْ دُونِ النَّاسِ فَتَمَنَّوُا الْمَوْتَ إِنْ كُنْتُمْ صَادِقِينَ
«የመጨረሻይቱ አገር (ገነት) አላህ ዘንድ ከሰው ሁሉ ሌላ የተለየች ስትኾን ለእናንተ ብቻ እንደኾነች እውነተኞች ከኾናችሁ ሞትን ተመኙ» በላቸው፡፡
ተፍሲር
በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።
94. Say, O Prophet: Jews, if Paradise in the Afterlife is just for you, and no other people will enter it, then wish for death, and ask for it, so that you reach this place quickly, and can rest from the burdens and worries of the life of this world, if you are truthful about what you claim.